1
የማርቆስ ወንጌል 5:34
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
እርሱም “ልጄ ሆይ! እምነትሽ አድኖሻል፤ በሰላም ሂጂ፤ ከሥቃይሽም ተፈወሽ፤” አላት።
Comparar
Explorar የማርቆስ ወንጌል 5:34
2
የማርቆስ ወንጌል 5:25-26
ከዐሥራ ሁለት ዓመትም ጀምሮ ደም የሚፈሳት ሴት ነበረች፤ ከብዙ ባለ መድኃኒቶችም ብዙ ተሠቃየች፤ ገንዘብዋንም ሁሉ ከስራ ባሰባት እንጂ ምንም አልተጠቀመችም፤
Explorar የማርቆስ ወንጌል 5:25-26
3
የማርቆስ ወንጌል 5:29
ወዲያውም የደምዋ ምንጭ ደረቀ፤ ከሥቃይዋም እንደዳነች በሰውነትዋ አወቀች።
Explorar የማርቆስ ወንጌል 5:29
4
የማርቆስ ወንጌል 5:41
የብላቴናይቱንም እጅ ይዞ “ጣሊታ ቁሚ!” አላት፤ ፍችውም “አንቺ ብላቴና ተነሽ እልሻለሁ!” ነው።
Explorar የማርቆስ ወንጌል 5:41
5
የማርቆስ ወንጌል 5:35-36
እርሱም ገና ሲናገር ከምኵራብ አለቃው ቤት ዘንድ የመጡት “ልጅህ ሞታለች፤ ስለ ምን መምህሩን አሁን ታደክመዋለህ?” አሉት። ኢየሱስ ግን የተናገሩትን ቃል አድምጦ ለምኵራቡ አለቃ “እመን ብቻ እንጂ አትፍራ፤” አለው።
Explorar የማርቆስ ወንጌል 5:35-36
6
የማርቆስ ወንጌል 5:8-9
“አንተ ርኵስ መንፈስ፥ ከዚህ ሰው ውጣ፤” ብሎት ነበርና። “ስምህ ማን ነው?” ብሎ ጠየቀው። “ብዙዎች ነንና ስሜ ሌጌዎን ነው፤” አለው፤
Explorar የማርቆስ ወንጌል 5:8-9
Inicio
Biblia
Planes
Vídeos