1
የማቴዎስ ወንጌል 7:7
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
“ለምኑ፤ ይሰጣችሁማል፤ ፈልጉ፤ ታገኙማላችሁ፤ መዝጊያን አንኳኩ፤ ይከፈትላችሁማል።
Comparar
Explorar የማቴዎስ ወንጌል 7:7
2
የማቴዎስ ወንጌል 7:8
የሚለምነው ሁሉ ይቀበላልና፤ የሚፈልገውም ያገኛል፤ መዝጊያንም ለሚያንኳኳ ይከፈትለታል።
Explorar የማቴዎስ ወንጌል 7:8
3
የማቴዎስ ወንጌል 7:24
“ስለዚህ ይህን ቃሌን ሰምቶ የሚያደርገው ሁሉ ቤቱን በዐለት ላይ የሠራ ልባም ሰውን ይመስላል።
Explorar የማቴዎስ ወንጌል 7:24
4
የማቴዎስ ወንጌል 7:12
እንግዲህ ሰዎች ሊያደርጉላችሁ የምትወዱትን ሁሉ እናንተ ደግሞ እንዲሁ አድርጉላቸው፤ ሕግም ነቢያትም ይህ ነውና።
Explorar የማቴዎስ ወንጌል 7:12
5
የማቴዎስ ወንጌል 7:14
ወደ ሕይወት የሚወስደው ደጅ የጠበበ፥ መንገዱም የቀጠነ ነውና፤ የሚያገኙትም ጥቂቶች ናቸው።
Explorar የማቴዎስ ወንጌል 7:14
6
የማቴዎስ ወንጌል 7:13
“በጠበበው ደጅ ግቡ፤ ወደ ጥፋት የሚወስደው ደጅ ሰፊ መንገዱም ትልቅ ነውና፤ ወደ እርሱም የሚገቡ ብዙዎች ናቸው፤
Explorar የማቴዎስ ወንጌል 7:13
7
የማቴዎስ ወንጌል 7:11
እንኪያስ እናንተ ክፉዎች ስትሆኑ ለልጆቻችሁ መልካም ስጦታ መስጠትን ካወቃችሁ በሰማያት ያለው አባታችሁ ለሚለምኑት እንዴት አብልጦ መልካም ነገርን ይሰጣቸው!
Explorar የማቴዎስ ወንጌል 7:11
8
የማቴዎስ ወንጌል 7:1-2-1-2
“እንዳይፈረድባችሁ አትፍረዱ፤ በምትፈርዱበት ፍርድ ይፈረድባችኋልና፤ በምትሰፍሩበትም መስፈሪያ ይሰፈርባችኋል።
Explorar የማቴዎስ ወንጌል 7:1-2-1-2
9
የማቴዎስ ወንጌል 7:26
ይህንም ቃሌን ሰምቶ የማያደርገው ሰው ሁሉ ቤቱን በአሸዋ ላይ የሠራ ሰነፍ ሰውን ይመስላል።
Explorar የማቴዎስ ወንጌል 7:26
10
የማቴዎስ ወንጌል 7:3-4
በወንድምህም ዐይን ያለውን ጉድፍ ስለምን ታያለህ፤ በዐይንህ ግን ያለውን ምሰሶ ስለ ምን አትመለከትም? ወይም ወንድምህን ‘ከዐይንህ ጕድፍ ላውጣ ፍቀድልኝ’ እንዴትስ ትለዋለህ? እነሆም፥ በዐይንህ ምሰሶ አለ።
Explorar የማቴዎስ ወንጌል 7:3-4
11
የማቴዎስ ወንጌል 7:15-16
“የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ በውስጣቸው ግን ነጣቂዎች ተኵላዎች ከሆኑ ከሐሰተኞች ነቢያት ተጠንቀቁ። ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ። ከእሾህ ወይን ከኩርንችትስ በለስ ይለቀማልን?
Explorar የማቴዎስ ወንጌል 7:15-16
12
የማቴዎስ ወንጌል 7:17
እንዲሁ መልካም ዛፍ ሁሉ መልካም ፍሬ ያደርጋል፤ ክፉም ዛፍ ክፉ ፍሬ ያደርጋል።
Explorar የማቴዎስ ወንጌል 7:17
13
የማቴዎስ ወንጌል 7:18
መልካም ዛፍ ክፉ ፍሬ ማፍራት፥ ወይም ክፉ ዛፍ መልካም ፍሬ ማፍራት አይቻለውም።
Explorar የማቴዎስ ወንጌል 7:18
14
የማቴዎስ ወንጌል 7:19
መልካም ፍሬ የማያፈራ ዛፍ ሁሉ ይቆረጣል፤ ወደ እሳትም ይጣላል።
Explorar የማቴዎስ ወንጌል 7:19
Inicio
Biblia
Planes
Vídeos