1
ትንቢተ ዕንባቆም 2:2-3
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
እግዚአብሔርም መለሰልኝ እንዲህም አለ፦ አንባቢው ይፈጥን ዘንድ ራእዩን ጻፍ፥ በጽላትም ላይ ግለጠው። ራእዩ ገና እስከ ተወሰነው ጊዜ ነው፥ ወደ ፍጻሜውም ይቸኵላል፥ እርሱም አይዋሽም፣ ቢዘገይም በእርግጥ ይመጣልና ታገሠው፣ እርሱ አይዘገይም።
Comparar
Explorar ትንቢተ ዕንባቆም 2:2-3
2
ትንቢተ ዕንባቆም 2:14
ውኃ ባሕርን እንደሚከድን ምድር የእግዚአብሔርን ክብር በማወቅ ትሞላለችና።
Explorar ትንቢተ ዕንባቆም 2:14
3
ትንቢተ ዕንባቆም 2:20
እግዚአብሔር ግን በተቀደሰ መቅደሱ አለ፣ ምድርም ሁሉ በፊቱ ዝም ትበል።
Explorar ትንቢተ ዕንባቆም 2:20
Inicio
Biblia
Planes
Vídeos