1
ኦሪት ዘፍጥረት 41:16
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
ዮሴፍም፥ “እግዚአብሔር ከገለጸለት ሰው በቀር መተርጐም የሚችል የለም” ብሎ ለፈርዖን መለሰለት።
Comparar
Explorar ኦሪት ዘፍጥረት 41:16
2
ኦሪት ዘፍጥረት 41:38
ፈርዖንም ሎሌዎቹን እንዲህ አላቸው፥ “በውኑ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበትን እንደዚህ ያለ ሰውን እናገኛለን?”
Explorar ኦሪት ዘፍጥረት 41:38
3
ኦሪት ዘፍጥረት 41:39-40
ፈርዖንም ዮሴፍን አለው፥ “እግዚአብሔር ይህን ሁሉ ገልጦልሃልና ከአንተ ይልቅ ብልህና ዐዋቂ ሰው የለም። አንተ በቤቴ ላይ ተሾም፤ ሕዝቤም ሁሉ ለቃልህ ይታዘዝ፤ እኔም ከዙፋኔ በቀር ከአንተ የምበልጥበት የለም።”
Explorar ኦሪት ዘፍጥረት 41:39-40
4
ኦሪት ዘፍጥረት 41:52
የሁለተኛውንም ስም ኤፍሬም ብሎ ጠራው፤ እንዲህ ሲል፥ “እግዚአብሔር በመከራዬ ሀገር አብዝቶኛልና።”
Explorar ኦሪት ዘፍጥረት 41:52
5
ኦሪት ዘፍጥረት 41:51
ዮሴፍም የበኵር ልጁን ስም ምናሴ ብሎ ጠራው፤ እንዲህ ሲል፥ “እግዚአብሔር መከራዬን ሁሉ የአባቴንም ቤት እንድረሳ አደረገኝ፤”
Explorar ኦሪት ዘፍጥረት 41:51
Inicio
Biblia
Planes
Vídeos