1
የማርቆስ ወንጌል 8:35
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ሕይወቱን ለማዳን የሚፈልግ ሁሉ ያጣታል፤ ስለ እኔና ስለ ወንጌል ሕይወቱን አሳልፎ የሚሰጥ ግን ያድናታል፤
Comparar
Explorar የማርቆስ ወንጌል 8:35
2
የማርቆስ ወንጌል 8:36
ሰው የዓለምን ሀብት ሁሉ ቢያገኝ፥ ነፍሱን ግን ቢያጠፋ ምን ይጠቅመዋል?
Explorar የማርቆስ ወንጌል 8:36
3
የማርቆስ ወንጌል 8:34
ከዚህ በኋላ ኢየሱስ ሕዝቡን ከደቀ መዛሙርቱ ጋር ጠርቶ እንዲህ አላቸው፤ “ሊከተለኝ የሚወድ ቢኖር ራሱን ይካድ፤ መስቀሉንም ተሸክሞ ይከተለኝ፤
Explorar የማርቆስ ወንጌል 8:34
4
የማርቆስ ወንጌል 8:37-38
ወይስ ሰው ስለ ነፍሱ ቤዛ ምን ዋጋ ሊከፍል ይችላል? በዚህ በከሐዲና በኃጢአተኛ ትውልድ ፊት በእኔና በቃሌ የሚያፍር ሁሉ እኔም የሰው ልጅ በአባቴ ክብር ከቅዱሳን መላእክት ጋር ስመጣ በእርሱ አፍርበታለሁ።”
Explorar የማርቆስ ወንጌል 8:37-38
5
የማርቆስ ወንጌል 8:29
“እናንተስ እኔን ማን ትሉኛላችሁ?” ብሎ ጠየቃቸው። ጴጥሮስም፦ “አንተ መሲሕ ነህ፤” ሲል መለሰለት።
Explorar የማርቆስ ወንጌል 8:29
Inicio
Biblia
Planes
Vídeos