1
የማርቆስ ወንጌል 1:35
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ሊነጋ ሲል፥ ኢየሱስ በማለዳ ተነሥቶ ወጣና ለመጸለይ ወደ አንድ ገለልተኛ ቦታ ሄደ፤
Comparar
Explorar የማርቆስ ወንጌል 1:35
2
የማርቆስ ወንጌል 1:15
ሲያስተምርም፦ “ዘመኑ ተፈጽሞአል፤ የእግዚአብሔር መንግሥት ቀርባለችና ንስሓ ግቡ! በወንጌልም እመኑ!” ይል ነበር።
Explorar የማርቆስ ወንጌል 1:15
3
የማርቆስ ወንጌል 1:10-11
ዮሐንስም ወዲያውኑ ኢየሱስ ከውሃው እንደ ወጣ ሰማይ ሲከፈትና መንፈስ ቅዱስም በርግብ አምሳል ሆኖ በእርሱ ላይ ሲወርድ አየ። በዚያን ጊዜ፥ “በአንተ ደስ የሚለኝ፥ የምወድህ ልጄ ነህ” የሚል ድምፅ ከሰማይ መጣ።
Explorar የማርቆስ ወንጌል 1:10-11
4
የማርቆስ ወንጌል 1:8
እኔ በውሃ አጠምቃችኋለሁ፤ እርሱ ግን በመንፈስ ቅዱስ ያጠምቃችኋል።”
Explorar የማርቆስ ወንጌል 1:8
5
የማርቆስ ወንጌል 1:17-18
ኢየሱስም፦ “ኑ ተከተሉኝ፤ ዓሣን እንደምታጠምዱ ሁሉ ሰዎችንም እንድትሰበስቡልኝ አደርጋችኋለሁ፤” አላቸው። እነርሱም ወዲያውኑ መረባቸውን ትተው ተከተሉት።
Explorar የማርቆስ ወንጌል 1:17-18
6
የማርቆስ ወንጌል 1:22
ኢየሱስ፥ የሕግ መምህራን እንደሚያስተምሩት ዐይነት ሳይሆን እንደ ባለሥልጣን ያስተምራቸው ስለ ነበረ የሰሙት ሁሉ በትምህርቱ ተደነቁ።
Explorar የማርቆስ ወንጌል 1:22
Inicio
Biblia
Planes
Vídeos