1
የማቴዎስ ወንጌል 21:22
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
አምናችሁ በጸሎት የምትለምኑትን ሁሉ ታገኛላችሁ።”
Comparar
Explorar የማቴዎስ ወንጌል 21:22
2
የማቴዎስ ወንጌል 21:21
ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰላቸው፤ “በእውነት እላችኋለሁ፤ እምነት ቢኖራችሁና ባትጠራጠሩ በበለሲቱ ዛፍ ላይ እንደ ተደረገው ማድረግ ብቻ ሳይሆን ይህንን ተራራ እንኳ ‘ከዚህ ተነሥተህ ወደ ባሕር ተወርወር!’ ብትሉት ይሆንላችኋል።
Explorar የማቴዎስ ወንጌል 21:21
3
የማቴዎስ ወንጌል 21:9
ከሕዝቡም ፊት ለፊት ይሄዱ የነበሩትና ከኋላ ይከተሉ የነበሩት፥ “ሆሳዕና ለዳዊት ልጅ ምስጋና ይሁን! በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው! ሆሳዕና! ምስጋና በአርያም ለእግዚአብሔር ይሁን!” እያሉ ይጮኹ ነበር።
Explorar የማቴዎስ ወንጌል 21:9
4
የማቴዎስ ወንጌል 21:13
“ ‘ቤቴ የጸሎት ቤት ይባላል’ ተብሎ ተጽፎአል፤ እናንተ ግን የቀማኞች ዋሻ አደረጋችሁት!” አላቸው።
Explorar የማቴዎስ ወንጌል 21:13
5
የማቴዎስ ወንጌል 21:5
“የጽዮን ከተማ ለምትባለው ለኢየሩሳሌም፦ ‘እነሆ! ንጉሥሽ ትሑት ሆኖ በአህያይቱና በውርንጫዋ ላይ ሆኖ ወደ አንቺ ይመጣል!’ ብላችሁ ንገሩአት።”
Explorar የማቴዎስ ወንጌል 21:5
6
የማቴዎስ ወንጌል 21:42
ቀጥሎም ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፤ “በቅዱሳት መጻሕፍት ‘ግንበኞች የናቁት ድንጋይ እርሱ ዋና የማእዘን ራስ ሆነ፤ ይህም የጌታ ሥራ ነው፤ ለዐይኖቻችንም ድንቅ ነው፤’ ተብሎ የተጻፈውን ከቶ አላነበባችሁምን?
Explorar የማቴዎስ ወንጌል 21:42
7
የማቴዎስ ወንጌል 21:43
“ስለዚህ እንዲህ እላችኋለሁ፤ የእግዚአብሔር መንግሥት ከእናንተ ተወስዳ ፍሬ ለሚያፈራ ሕዝብ ትሰጣለች። [
Explorar የማቴዎስ ወንጌል 21:43
Inicio
Biblia
Planes
Vídeos