YouVersion Logo
Search Icon

የማርቆስ ወንጌል 16:6

የማርቆስ ወንጌል 16:6 አማ05

እርሱ ግን እንዲህ አላቸው፦ “አይዞአችሁ፥ አትደንግጡ፤ እናንተ የምትፈልጉት ተሰቅሎ የነበረውን የናዝሬቱን ኢየሱስን እንደ ሆነ ዐውቃለሁ፤ እርሱ ተነሥቶአል፤ እዚህ የለም፤ የተቀበረበትም ቦታ ይኸውላችሁ፤ ተመልከቱ።

Video for የማርቆስ ወንጌል 16:6

Free Reading Plans and Devotionals related to የማርቆስ ወንጌል 16:6