1
ትንቢተ ኢዩኤል 2:12
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
አሁንስ ይላል አምላካችሁ እግዚአብሔር፥ “በፍጹም ልባችሁ በጾም፥ በልቅሶና በዋይታ ወደ እኔ ተመለሱ።
Compare
Explore ትንቢተ ኢዩኤል 2:12
2
ትንቢተ ኢዩኤል 2:28
“ከዚህም በኋላ እንዲህ ይሆናል፤ መንፈሴን በሥጋ ለባሽ ሁሉ ላይ አፈስሳለሁ፤ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችሁም ትንቢትን ይናገራሉ፤ ሽማግሌዎቻችሁም ሕልምን ያልማሉ፤ ጐልማሶቻችሁም ራእይን ያያሉ፤
Explore ትንቢተ ኢዩኤል 2:28
3
ትንቢተ ኢዩኤል 2:13
ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ፤ አምላካችሁም እግዚአብሔር መሓሪና ይቅር ባይ፥ ቍጣው የዘገየ ምሕረቱም የበዛ፥ ለክፋትም የተጸጸተ ነውና ወደ እርሱ ተመለሱ።”
Explore ትንቢተ ኢዩኤል 2:13
4
ትንቢተ ኢዩኤል 2:32
እንዲህም ይሆናል፤ የእግዚአብሔርን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናል፤ እግዚአብሔርም እንደ ተናገረ፥ በጽዮን ተራራና በኢየሩሳሌም ይድናሉ። ደግሞም እግዚአብሔር የጠራቸው፥ የምሥራች የሚሰበክላቸው ይገኛሉ።
Explore ትንቢተ ኢዩኤል 2:32
5
ትንቢተ ኢዩኤል 2:31
ታላቋና ግልጥ የሆነችው የእግዚአብሔር ቀን ሳትመጣ ፀሐይ ወደ ጨለማ፥ ጨረቃም ወደ ደም ይለወጣል።
Explore ትንቢተ ኢዩኤል 2:31
Home
Bible
Plans
Videos