ወደ ሮሜ ሰዎች 2:3-4

ወደ ሮሜ ሰዎች 2:3-4 መቅካእኤ

አንተም እንደዚህ በሚያደርጉ ላይ የምትፈርድ ያንንም የምታደርግ ሰው ሆይ! ከእግዚአብሔር ፍርድ የምታመልጥ ይመስልሃልን? ወይስ የቸርነቱን፥ የቻይነቱን፥ የታጋሽነቱንም ባለጠግነት ትንቃለህን? የእግዚአብሔር ቸርነት ወደ ንስሓ ሊመራህ እንደሆነ አታውቅምን?

Video zu ወደ ሮሜ ሰዎች 2:3-4

Kostenlose Lesepläne und Andachten zum Thema ወደ ሮሜ ሰዎች 2:3-4