የማቴዎስ ወንጌል 27:51-52

የማቴዎስ ወንጌል 27:51-52 መቅካእኤ

እነሆ የቤተ መቅደስ መጋረጃ ከላይ እስከ ታች ከሁለት ተቀደደ፤ ምድርም ተናወጠች፤ ዐለቶችም ተሰነጠቁ፤ መቃብሮችም ተከፈቱ፤ አንቀላፍተው ከነበሩት የብዙ ቅዱሳን በድን ተነሣ፤

Kostenlose Lesepläne und Andachten zum Thema የማቴዎስ ወንጌል 27:51-52