ኦሪት ዘፍጥረት 15:1

ኦሪት ዘፍጥረት 15:1 መቅካእኤ

ከዚህ ነገር በኋላም የእግዚአብሔር ቃል በራእይ ወደ አብራም መጣ፥ እንዲህ ሲል፦ አብራም ሆይ፥ አትፍራ፥ እኔ ለአንተ ጋሻህ ነኝ፥ ዋጋህም እጅግ ታላቅ ነው።

Kostenlose Lesepläne und Andachten zum Thema ኦሪት ዘፍጥረት 15:1