1
ወደ ሮሜ ሰዎች 14:17-18
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
የእግዚአብሔር መንግሥት ጽድቅና ሰላም በመንፈስ ቅዱስም የሆነ ደስታ ናት እንጂ መብልና መጠጥ አይደለችምና። እንደዚህ አድርጎ ክርስቶስን የሚያገልግል እግዚአብሔርን ደስ ያሰኛል፤ በሰውም ዘንድ የተመሰገነ ነው።
Vergleichen
Studiere ወደ ሮሜ ሰዎች 14:17-18
2
ወደ ሮሜ ሰዎች 14:8
በሕይወት ሆነን ብንኖር ለጌታ እንኖራለንና፤ ብንሞትም ለጌታ እንሞታለን። እንግዲህ በሕይወት ሆነን ብንኖር ወይም ብንሞት የጌታ ነን።
Studiere ወደ ሮሜ ሰዎች 14:8
3
ወደ ሮሜ ሰዎች 14:19
እንግዲህ የሰላም ነገርና እርስ በርሳችንም የምንታነጽበትን ነገር እንከተል።
Studiere ወደ ሮሜ ሰዎች 14:19
4
ወደ ሮሜ ሰዎች 14:13
እንግዲህ ከዚህ በኋላ አንዳችን በአንዳችን ላይ አንፍረድ፤ ነገር ግን ከመፍረድ ይልቅ ለወንድም እንቅፋትን ወይም ማሰናከያን ማንም እንዳያኖርበት ይወስን።
Studiere ወደ ሮሜ ሰዎች 14:13
5
ወደ ሮሜ ሰዎች 14:11-12
“እኔ ሕያው ነኝ፤” ይላል ጌታ፤ “ጉልበት ሁሉ ለእኔ ይንበረከካል፤ ልሳንም ሁሉ እግዚአብሔርን ያመሰግናል፤” ተብሎ ተጽፎአልና። እንግዲያስ እያንዳንዳችን ስለ ራሳችን ለእግዚአብሔር መልስ እንሰጣለን።
Studiere ወደ ሮሜ ሰዎች 14:11-12
6
ወደ ሮሜ ሰዎች 14:1
በእምነት የደከመውንም አከራካሪ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ሳትፈርዱበት ተቀበሉት።
Studiere ወደ ሮሜ ሰዎች 14:1
7
ወደ ሮሜ ሰዎች 14:4
አንተ በሌላው ሎሌ የምትፈርድ ማን ነህ? እርሱ ቢቆም ወይም ቢወድቅ ለገዛ ጌታው ነው፤ ነገር ግን ጌታ ሊያቆመው ይችላልና ይቆማል።
Studiere ወደ ሮሜ ሰዎች 14:4
Hauptbildschirm
Bibel
Lesepläne
Videos