1
ወደ ገላትያ ሰዎች 6:9
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
መልካምን ሥራ ለመሥራት አንታክት፥ ካልዛልን ወቅቱ በደረሰ ጊዜ እናጭዳለንና።
Vergleichen
Studiere ወደ ገላትያ ሰዎች 6:9
2
ወደ ገላትያ ሰዎች 6:10
ስለዚህ ጊዜ ሳለን ለሰው ሁሉ፥ በተለይም ለእምነት ቤተሰቦች መልካም እናድርግ።
Studiere ወደ ገላትያ ሰዎች 6:10
3
ወደ ገላትያ ሰዎች 6:2
የእርስ በርሳችሁን ሸክም ተሸከሙ፥ በዚህም የክርስቶስን ሕግ ትፈጽማላችሁ።
Studiere ወደ ገላትያ ሰዎች 6:2
4
ወደ ገላትያ ሰዎች 6:7
አትሳቱ፤ እግዚአብሔር አይዘበትበትም፤ ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳልና።
Studiere ወደ ገላትያ ሰዎች 6:7
5
ወደ ገላትያ ሰዎች 6:8
ምክንያቱም ወደ ገዛ ሥጋው የሚዘራ ከሥጋ ጥፋትን ያጭዳል፥ በመንፈስ የሚዘራ ግን ከመንፈስ የዘለዓለምን ሕይወት ያጭዳል።
Studiere ወደ ገላትያ ሰዎች 6:8
6
ወደ ገላትያ ሰዎች 6:1
ወንድሞች ሆይ! ሰው ማንኛውንም ኃጢአት አድርጎ ቢገኝ፥ መንፈሳውያን የሆናችሁ እናንተ እንደዚህ ዓይነቱን ሰው በየውሃት መንፈስ አቅኑት፤ አንተም እንዳትፈተን ራስህን ጠብቅ።
Studiere ወደ ገላትያ ሰዎች 6:1
7
ወደ ገላትያ ሰዎች 6:3-5
አንድ ሰው ምንም ሳይሆን አንድ ነገር የሆነ ቢመስለው ራሱን ያታልላልና። እያንዳንዱ የገዛ ሥራውን ይፈትን፤ ከዚያም በኋላ ስለ ራሱ ብቻ የሚመካበትን ያገኛል፥ ስለ ሌላው ግን አይደለም። እያንዳንዱ የገዛ ራሱን ሸክም ይሸከማልና።
Studiere ወደ ገላትያ ሰዎች 6:3-5
Hauptbildschirm
Bibel
Lesepläne
Videos