1
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:17
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ጌታ ግን መንፈስ ነው፤ የጌታም መንፈስ ባለበት በዚያ አርነት አለ።
Vergleichen
Studiere 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:17
2
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:18
እኛም ሁላችን፥ በመጋረጃ በማይሸፈን ፊት፥ የጌታን ክብር እንደ መስተዋት እያብለጨለጭን፥ የእርሱን መልክ እንድንመስል ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን፥ ይህም መንፈስ ከሚሆን ጌታ የመጣ ነው።
Studiere 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:18
3
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:16
ነገር ግን ሰው ወደ ጌታ ፊቱን ሲያዞር መጋረጃው ይወገዳል።
Studiere 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:16
4
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:5-6
ብቃታችን ከእግዚአብሔር ነው እንጂ፥ በገዛ እጃችን የሚሆን አንዳችን ነገር ልናስብ እኛ የበቃን አይደለንም፤ እርሱም ደግሞ በመንፈስ እንጂ በፊደል ላልሆነ፥ ለአዲስ ኪዳን አገልጋዮች እንድንሆን አበቃን፤ ፊደል ይገድላል፤ መንፈስ ግን ሕይወትን ይሰጣል።
Studiere 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:5-6
Hauptbildschirm
Bibel
Lesepläne
Videos