40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋርUddrag

40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር

DAG 9 AF 40

የአስራ ሁለቱ መመረጥ

ሉቃስ 5:27-28፣ 6:12-16

  1. ኢየሱስ እንዴት  ነበር የቅርብ የሆኑ ተከታዮችን እንዴት ነበር የመረጠው?  
  2. ኢየሱስ፣ "ተከተለኝ" ሲል ይህ ማለት ለእኔ ምን ማለት ነው?  
  3. የኢየሱስን የምርጫ ስልትን እንዴት ነው የምተገብረው?

Om denne plan

40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር

ኢየሱስ ዋጋ የሚሰጠውና የሚከፍለው ነገር ምንድን ነው? ኢየሱስ እኔን እየተናገረኝ ያለው ምንድን ነው?

More