ከ BibleProject
ተዛማጅ የእግዚአብሔር ቃል
በዚህ ቪድዮ የእግዚአብሔር ህዝብ እንዲላበሰው ስለተጠራበት በአይነቱ ልዩ ስለሆነው ደስታ እንነጋገራለን። ይህ ደስታ ከስሜት ያለፈ ነው፤ ይልቁንም እግዚአብሔር የተናገረውን እንደሚፈጽም ለማመን መምረጥ ነው።
ሁሉም ቪዲዮዎች