እግዚአብሔር ሆይ፤ እንደ ቸርነትህ መጠን፣ ምሕረት አድርግልኝ፤ እንደ ርኅራኄህም ብዛት፣ መተላለፌን ደምስስ። በደሌን ፈጽሞ ዕጠብልኝ፤ ከኀጢአቴም አንጻኝ። እኔ መተላለፌን ዐውቃለሁና፤ ኀጢአቴም ዘወትር በፊቴ ነው።
መዝሙር 51:1-3
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች