የYouVersion አርማ
መጽሐፍ ቅዱስእቅዶችቪዲዮዎች
መተግበሪያውን ያግኙ
የቋንቋ መምረጫ
የፍለጋ አዶ

Psalms 47:1-6

መዝሙር 47:1-6 - ሕዝቦች ሁላችሁ እጆቻችሁን አጨብጭቡ፤
ድምፃችሁን ከፍ አድርጋችሁ ለእግዚአብሔር እልል በሉ።

በምድር ሁሉ ላይ ታላቅ የሆነው ንጉሥ፣
ልዑል እግዚአብሔር የሚያስፈራ ነውና።
ሕዝቦችን ከእኛ በታች አደረገ፤
መንግሥታትንም ከእግራችን ሥር አስገዛልን።
ለሚወድደው ለያዕቆብ ክብር የሆነችውን፣
ርስታችንን እርሱ መረጠልን። ሴላ

አምላክ በእልልታ፣
እግዚአብሔር በመለከት ድምፅ ዐረገ።
አምላካችንን አወድሱት፤ አወድሱት፤
ንጉሣችንን አወድሱት፤ አወድሱት፤

ሕዝቦች ሁላችሁ እጆቻችሁን አጨብጭቡ፤ ድምፃችሁን ከፍ አድርጋችሁ ለእግዚአብሔር እልል በሉ። በምድር ሁሉ ላይ ታላቅ የሆነው ንጉሥ፣ ልዑል እግዚአብሔር የሚያስፈራ ነውና። ሕዝቦችን ከእኛ በታች አደረገ፤ መንግሥታትንም ከእግራችን ሥር አስገዛልን። ለሚወድደው ለያዕቆብ ክብር የሆነችውን፣ ርስታችንን እርሱ መረጠልን። ሴላ አምላክ በእልልታ፣ እግዚአብሔር በመለከት ድምፅ ዐረገ። አምላካችንን አወድሱት፤ አወድሱት፤ ንጉሣችንን አወድሱት፤ አወድሱት፤

መዝሙር 47:1-6

Psalms 47:1-6
YouVersion

በየቀኑ ከእግዚአብሔር ጋር የቅርብ ግንኙነት እንዲኖርዎ እንዲፈልጉ የሚያበረታታዎ እና የሚሞግትዎ።

አገልግሎት

ስለ

ሙያዎች

በጎ ፈቃደኛ

ብሎግ

ተጫን / ይንኩት

ጠቃሚ ማስፈንጠሪያዎች

እገዛ

ልገሳ

የመጽሐፍ ቅዱስ እትሞች

የድምጽ መጽሐፍ ቅዱስ

የመጽሐፍ ቅዱስ ቋንቋዎች

የዕለቱ ጥቅስ


የዲጂታል አገልግሎት

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

የግለሰብነት መመሪያ / የግለሰብ አቋም መመሪያውሎች
የተጋላጭነት ገለጻ ፕሮግራም
ፌስቡክትዊተርኢንስታግራምዩትዩብፒንትረስት

ቤት

መጽሐፍ ቅዱስ

እቅዶች

ቪዲዮዎች