የYouVersion አርማ
መጽሐፍ ቅዱስእቅዶችቪዲዮዎች
መተግበሪያውን ያግኙ
የቋንቋ መምረጫ
የፍለጋ አዶ

Salmi 116:1-8

መዝሙር 116:1-8 - የልመናዬን ድምፅ ሰምቷልና፣
እግዚአብሔርን ወደድሁት።
ጆሮውን ወደ እኔ አዘንብሏልና፣
በሕይወት ዘመኔ ሁሉ ወደ እርሱ እጣራለሁ።

የሞት ወጥመድ ያዘኝ፤
የሲኦልም ጣር አገኘኝ፤
ጭንቅና ሐዘን አሸነፈኝ።
እኔም የእግዚአብሔርን ስም ጠራሁ፤
“እግዚአብሔር ሆይ፤ ነፍሴን ታድናት ዘንድ እለምንሃለሁ” አልሁ።

እግዚአብሔር ቸርና ጻድቅ ነው፤
አምላካችን መሓሪ ነው።
እግዚአብሔር አላዋቂዎችን ይጠብቃል፤
እጅግ ተቸግሬ ሳለሁ አዳነኝ።

ነፍሴ ሆይ፤ ወደ ዕረፍትሽ ተመለሺ፤
እግዚአብሔር መልካም አድርጎልሻልና።

አንተ ነፍሴን ከሞት፣
ዐይኔን ከእንባ፣
እግሮቼን ከመሰናከል አድነሃልና።

የልመናዬን ድምፅ ሰምቷልና፣ እግዚአብሔርን ወደድሁት። ጆሮውን ወደ እኔ አዘንብሏልና፣ በሕይወት ዘመኔ ሁሉ ወደ እርሱ እጣራለሁ። የሞት ወጥመድ ያዘኝ፤ የሲኦልም ጣር አገኘኝ፤ ጭንቅና ሐዘን አሸነፈኝ። እኔም የእግዚአብሔርን ስም ጠራሁ፤ “እግዚአብሔር ሆይ፤ ነፍሴን ታድናት ዘንድ እለምንሃለሁ” አልሁ። እግዚአብሔር ቸርና ጻድቅ ነው፤ አምላካችን መሓሪ ነው። እግዚአብሔር አላዋቂዎችን ይጠብቃል፤ እጅግ ተቸግሬ ሳለሁ አዳነኝ። ነፍሴ ሆይ፤ ወደ ዕረፍትሽ ተመለሺ፤ እግዚአብሔር መልካም አድርጎልሻልና። አንተ ነፍሴን ከሞት፣ ዐይኔን ከእንባ፣ እግሮቼን ከመሰናከል አድነሃልና።

መዝሙር 116:1-8

Salmi 116:1-8
YouVersion

በየቀኑ ከእግዚአብሔር ጋር የቅርብ ግንኙነት እንዲኖርዎ እንዲፈልጉ የሚያበረታታዎ እና የሚሞግትዎ።

አገልግሎት

ስለ

ሙያዎች

በጎ ፈቃደኛ

ብሎግ

ተጫን / ይንኩት

ጠቃሚ ማስፈንጠሪያዎች

እገዛ

ልገሳ

የመጽሐፍ ቅዱስ እትሞች

የድምጽ መጽሐፍ ቅዱስ

የመጽሐፍ ቅዱስ ቋንቋዎች

የዕለቱ ጥቅስ


የዲጂታል አገልግሎት

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

የግለሰብነት መመሪያ / የግለሰብ አቋም መመሪያውሎች
የተጋላጭነት ገለጻ ፕሮግራም
ፌስቡክትዊተርኢንስታግራምዩትዩብፒንትረስት

ቤት

መጽሐፍ ቅዱስ

እቅዶች

ቪዲዮዎች