የYouVersion አርማ
መጽሐፍ ቅዱስእቅዶችቪዲዮዎች
መተግበሪያውን ያግኙ
የቋንቋ መምረጫ
የፍለጋ አዶ

መዝሙር 103:13-18

መዝሙር 103:13-18 - አባት ለልጆቹ እንደሚራራ፣
እግዚአብሔር ለሚፈሩት እንዲሁ ይራራል።
እርሱ አፈጣጠራችንን ያውቃልና፤
ትቢያ መሆናችንንም ያስባል።
ሰው እኮ ዘመኑ እንደ ሣር ነው፤
እንደ ዱር አበባ ያቈጠቍጣል፤
ነፋስ በነፈሰበት ጊዜ ግን ድራሹ ይጠፋል፤
ምልክቱም በቦታው አይገኝም።
የእግዚአብሔር ምሕረት ግን፣
ከዘላለም እስከ ዘላለም በሚፈሩት ላይ ነው፤
ጽድቁም እስከ ልጅ ልጅ ድረስ በላያቸው ይሆናል፤
ኪዳኑን በሚጠብቁት ላይ፣
ትእዛዙንም ለመፈጸም በሚተጕት ላይ ይሆናል።

አባት ለልጆቹ እንደሚራራ፣ እግዚአብሔር ለሚፈሩት እንዲሁ ይራራል። እርሱ አፈጣጠራችንን ያውቃልና፤ ትቢያ መሆናችንንም ያስባል። ሰው እኮ ዘመኑ እንደ ሣር ነው፤ እንደ ዱር አበባ ያቈጠቍጣል፤ ነፋስ በነፈሰበት ጊዜ ግን ድራሹ ይጠፋል፤ ምልክቱም በቦታው አይገኝም። የእግዚአብሔር ምሕረት ግን፣ ከዘላለም እስከ ዘላለም በሚፈሩት ላይ ነው፤ ጽድቁም እስከ ልጅ ልጅ ድረስ በላያቸው ይሆናል፤ ኪዳኑን በሚጠብቁት ላይ፣ ትእዛዙንም ለመፈጸም በሚተጕት ላይ ይሆናል።

መዝሙር 103:13-18

መዝሙር 103:13-18
YouVersion

በየቀኑ ከእግዚአብሔር ጋር የቅርብ ግንኙነት እንዲኖርዎ እንዲፈልጉ የሚያበረታታዎ እና የሚሞግትዎ።

አገልግሎት

ስለ

ሙያዎች

በጎ ፈቃደኛ

ብሎግ

ተጫን / ይንኩት

ጠቃሚ ማስፈንጠሪያዎች

እገዛ

ልገሳ

የመጽሐፍ ቅዱስ እትሞች

የድምጽ መጽሐፍ ቅዱስ

የመጽሐፍ ቅዱስ ቋንቋዎች

የዕለቱ ጥቅስ


የዲጂታል አገልግሎት

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

የግለሰብነት መመሪያ / የግለሰብ አቋም መመሪያውሎች
የተጋላጭነት ገለጻ ፕሮግራም
ፌስቡክትዊተርኢንስታግራምዩትዩብፒንትረስት

ቤት

መጽሐፍ ቅዱስ

እቅዶች

ቪዲዮዎች