የYouVersion አርማ
መጽሐፍ ቅዱስእቅዶችቪዲዮዎች
መተግበሪያውን ያግኙ
የቋንቋ መምረጫ
የፍለጋ አዶ

Proverbs 4:1-9

ምሳሌ 4:1-9 - ልጆቼ ሆይ፤ የአባትን ምክር አድምጡ፤
ልብ ብላችሁ ስሙ፤ ማስተዋልንም ገንዘብ አድርጉ።
በጎ ትምህርት እሰጣችኋለሁ፤
ስለዚህ ትምህርቴን አትተዉ።
በአባቴ ቤት ገና ለግላጋ ወጣት፣
ለእናቴም አንድ ልጇ ብቻ በነበርሁ ጊዜ፣
አባቴ እንዲህ ሲል አስተማረኝ፤
“ቃሌን በሙሉ በልብህ ያዝ፤
ትእዛዜንም ጠብቅ፤ በሕይወት ትኖራለህ።
ጥበብን አግኛት፤ ማስተዋልን ያዛት፤
ቃሌን አትርሳ፤ ከርሷም ዘወር አትበል።
ጥበብን አትተዋት፤ እርሷም ከለላ ትሆንሃለች፤
አፍቅራት፤ እርሷም ትጠብቅሃለች።
ጥበብ ታላቅ ነገር ናት፤ ስለዚህ ጥበብን አግኛት፤
ያለህን ሁሉ ብታስከፍልህም ማስተዋልን ገንዘብህ አድርጋት።
ክብርን ስጣት፤ ከፍ ከፍ ታደርግሃለች፤
ዕቀፋት፤ ታከብርሃለች፤
በራስህ ላይ ሞገሳማ አክሊል ትደፋልሃለች፤”
የክብር ዘውድም ታበረክትልሃለች።

ልጆቼ ሆይ፤ የአባትን ምክር አድምጡ፤ ልብ ብላችሁ ስሙ፤ ማስተዋልንም ገንዘብ አድርጉ። በጎ ትምህርት እሰጣችኋለሁ፤ ስለዚህ ትምህርቴን አትተዉ። በአባቴ ቤት ገና ለግላጋ ወጣት፣ ለእናቴም አንድ ልጇ ብቻ በነበርሁ ጊዜ፣ አባቴ እንዲህ ሲል አስተማረኝ፤ “ቃሌን በሙሉ በልብህ ያዝ፤ ትእዛዜንም ጠብቅ፤ በሕይወት ትኖራለህ። ጥበብን አግኛት፤ ማስተዋልን ያዛት፤ ቃሌን አትርሳ፤ ከርሷም ዘወር አትበል። ጥበብን አትተዋት፤ እርሷም ከለላ ትሆንሃለች፤ አፍቅራት፤ እርሷም ትጠብቅሃለች። ጥበብ ታላቅ ነገር ናት፤ ስለዚህ ጥበብን አግኛት፤ ያለህን ሁሉ ብታስከፍልህም ማስተዋልን ገንዘብህ አድርጋት። ክብርን ስጣት፤ ከፍ ከፍ ታደርግሃለች፤ ዕቀፋት፤ ታከብርሃለች፤ በራስህ ላይ ሞገሳማ አክሊል ትደፋልሃለች፤” የክብር ዘውድም ታበረክትልሃለች።

ምሳሌ 4:1-9

Proverbs 4:1-9
YouVersion

በየቀኑ ከእግዚአብሔር ጋር የቅርብ ግንኙነት እንዲኖርዎ እንዲፈልጉ የሚያበረታታዎ እና የሚሞግትዎ።

አገልግሎት

ስለ

ሙያዎች

በጎ ፈቃደኛ

ብሎግ

ተጫን / ይንኩት

ጠቃሚ ማስፈንጠሪያዎች

እገዛ

ልገሳ

የመጽሐፍ ቅዱስ እትሞች

የድምጽ መጽሐፍ ቅዱስ

የመጽሐፍ ቅዱስ ቋንቋዎች

የዕለቱ ጥቅስ


የዲጂታል አገልግሎት

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

የግለሰብነት መመሪያ / የግለሰብ አቋም መመሪያውሎች
የተጋላጭነት ገለጻ ፕሮግራም
ፌስቡክትዊተርኢንስታግራምዩትዩብፒንትረስት

ቤት

መጽሐፍ ቅዱስ

እቅዶች

ቪዲዮዎች