የYouVersion አርማ
መጽሐፍ ቅዱስእቅዶችቪዲዮዎች
መተግበሪያውን ያግኙ
የቋንቋ መምረጫ
የፍለጋ አዶ

ምሳሌ 27:4-10

ምሳሌ 27:4-10 - ንዴት ጨካኝ፣ ቍጣም ጐርፍ ነው፤
በቅናት ፊት ግን ማን መቆም ይችላል?

የተገለጠ ዘለፋ፣
ከተደበቀ ፍቅር ይሻላል።

ከጠላት ደጋግሞ መሳም ይልቅ፣
የወዳጅ ማቍሰል ይታመናል።

ለጠገበ ማር አይጥመውም፤
ለተራበ ግን እሬት እንኳ ይጣፍጠዋል።

ከቤቱ ወጥቶ የሚባዝን ሰው፣
ጐጆዋን ለቅቃ እንደምትባዝን ወፍ ነው።

ሽቱና ዕጣን ልብን ደስ ያሰኛሉ፤
የወዳጅ ማስደሰትም ከቅን ምክሩ ይመነጫል።

የራስህንም ሆነ የአባትህን ወዳጅ አትተው፤
መከራ በሚያጋጥምህ ጊዜ ወደ ወንድምህ ቤት አትሂድ፤
ሩቅ ካለ ወንድም ቅርብ ያለ ጎረቤት ይሻላል።

ንዴት ጨካኝ፣ ቍጣም ጐርፍ ነው፤ በቅናት ፊት ግን ማን መቆም ይችላል? የተገለጠ ዘለፋ፣ ከተደበቀ ፍቅር ይሻላል። ከጠላት ደጋግሞ መሳም ይልቅ፣ የወዳጅ ማቍሰል ይታመናል። ለጠገበ ማር አይጥመውም፤ ለተራበ ግን እሬት እንኳ ይጣፍጠዋል። ከቤቱ ወጥቶ የሚባዝን ሰው፣ ጐጆዋን ለቅቃ እንደምትባዝን ወፍ ነው። ሽቱና ዕጣን ልብን ደስ ያሰኛሉ፤ የወዳጅ ማስደሰትም ከቅን ምክሩ ይመነጫል። የራስህንም ሆነ የአባትህን ወዳጅ አትተው፤ መከራ በሚያጋጥምህ ጊዜ ወደ ወንድምህ ቤት አትሂድ፤ ሩቅ ካለ ወንድም ቅርብ ያለ ጎረቤት ይሻላል።

ምሳሌ 27:4-10

ምሳሌ 27:4-10
YouVersion

በየቀኑ ከእግዚአብሔር ጋር የቅርብ ግንኙነት እንዲኖርዎ እንዲፈልጉ የሚያበረታታዎ እና የሚሞግትዎ።

አገልግሎት

ስለ

ሙያዎች

በጎ ፈቃደኛ

ብሎግ

ተጫን / ይንኩት

ጠቃሚ ማስፈንጠሪያዎች

እገዛ

ልገሳ

የመጽሐፍ ቅዱስ እትሞች

የድምጽ መጽሐፍ ቅዱስ

የመጽሐፍ ቅዱስ ቋንቋዎች

የዕለቱ ጥቅስ


የዲጂታል አገልግሎት

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

የግለሰብነት መመሪያ / የግለሰብ አቋም መመሪያውሎች
የተጋላጭነት ገለጻ ፕሮግራም
ፌስቡክትዊተርኢንስታግራምዩትዩብፒንትረስት

ቤት

መጽሐፍ ቅዱስ

እቅዶች

ቪዲዮዎች