የYouVersion አርማ
መጽሐፍ ቅዱስእቅዶችቪዲዮዎች
መተግበሪያውን ያግኙ
የቋንቋ መምረጫ
የፍለጋ አዶ

Proverbs 1:7-15

ምሳሌ 1:7-15 - እግዚአብሔርን መፍራት የዕውቀት መጀመሪያ ነው፤
ቂሎች ግን ጥበብንና ተግሣጽን ይንቃሉ።


ልጄ ሆይ፤ የአባትህን ምክር አድምጥ፤
የእናትህንም ትምህርት አትተው።
ለራስህ ሞገስን የሚያጐናጽፍ አክሊል፣
ዐንገትህን የሚያስውብ ድሪ ይሆንልሃል።

ልጄ ሆይ፤ ኀጢአተኞች ቢያባብሉህ፣
ዕሺ አትበላቸው፤
“ከእኛ ጋራ ናና፣ ደም ለማፍሰስ እናድባ፤
በደል በሌለበት ሰው ላይ እንሸምቅ፤
እንደ መቃብር፣ ወደ ጕድጓድ እንደሚወርዱ፣
ከነሕይወታቸው በሙሉ እንዋጣቸው፤
ውድ የሆኑ ነገሮችን ሁሉ በየዐይነቱ እናገኛለን፤
ቤቶቻችንንም በዝርፊያ እንሞላለን፤
ከእኛ ጋራ ዕጣህን ጣል፤
የጋራ ቦርሳ ይኖረናል” ቢሉህ፣
ልጄ ሆይ፤ ዐብረሃቸው አትሂድ፤
በሚሄዱበትም መንገድ እግርህን አታንሣ፤

እግዚአብሔርን መፍራት የዕውቀት መጀመሪያ ነው፤ ቂሎች ግን ጥበብንና ተግሣጽን ይንቃሉ። ልጄ ሆይ፤ የአባትህን ምክር አድምጥ፤ የእናትህንም ትምህርት አትተው። ለራስህ ሞገስን የሚያጐናጽፍ አክሊል፣ ዐንገትህን የሚያስውብ ድሪ ይሆንልሃል። ልጄ ሆይ፤ ኀጢአተኞች ቢያባብሉህ፣ ዕሺ አትበላቸው፤ “ከእኛ ጋራ ናና፣ ደም ለማፍሰስ እናድባ፤ በደል በሌለበት ሰው ላይ እንሸምቅ፤ እንደ መቃብር፣ ወደ ጕድጓድ እንደሚወርዱ፣ ከነሕይወታቸው በሙሉ እንዋጣቸው፤ ውድ የሆኑ ነገሮችን ሁሉ በየዐይነቱ እናገኛለን፤ ቤቶቻችንንም በዝርፊያ እንሞላለን፤ ከእኛ ጋራ ዕጣህን ጣል፤ የጋራ ቦርሳ ይኖረናል” ቢሉህ፣ ልጄ ሆይ፤ ዐብረሃቸው አትሂድ፤ በሚሄዱበትም መንገድ እግርህን አታንሣ፤

ምሳሌ 1:7-15

Proverbs 1:7-15
YouVersion

በየቀኑ ከእግዚአብሔር ጋር የቅርብ ግንኙነት እንዲኖርዎ እንዲፈልጉ የሚያበረታታዎ እና የሚሞግትዎ።

አገልግሎት

ስለ

ሙያዎች

በጎ ፈቃደኛ

ብሎግ

ተጫን / ይንኩት

ጠቃሚ ማስፈንጠሪያዎች

እገዛ

ልገሳ

የመጽሐፍ ቅዱስ እትሞች

የድምጽ መጽሐፍ ቅዱስ

የመጽሐፍ ቅዱስ ቋንቋዎች

የዕለቱ ጥቅስ


የዲጂታል አገልግሎት

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

የግለሰብነት መመሪያ / የግለሰብ አቋም መመሪያውሎች
የተጋላጭነት ገለጻ ፕሮግራም
ፌስቡክትዊተርኢንስታግራምዩትዩብፒንትረስት

ቤት

መጽሐፍ ቅዱስ

እቅዶች

ቪዲዮዎች