የYouVersion አርማ
መጽሐፍ ቅዱስእቅዶችቪዲዮዎች
መተግበሪያውን ያግኙ
የቋንቋ መምረጫ
የፍለጋ አዶ

Isaiah 9:2-7

ኢሳይያስ 9:2-7 - በጨለማ የሚኖር ሕዝብ
ታላቅ ብርሃን አየ፤
በሞት ጥላ ምድር ላሉትም
ብርሃን ወጣላቸው።
ሕዝብን አበዛህ፤
ደስታቸውንም ጨመርህ፤
ሰዎች ምርትን ሲሰበስቡ፣
ምርኮንም ሲከፋፈሉ
ደስ እንደሚላቸው ሁሉ፣
እነርሱም በፊትህ ደስ ይላቸዋል።
ምድያም ድል በተመታ ጊዜ እንደ ሆነው፣
የከበዳቸውን ቀንበር፣
በትከሻቸው ላይ የነበረውን በትር፣
የተጨቈኑበትንም ዘንግ ሰብረህላቸዋል።
የጦረኞች ጫማ ሁሉ፣
በደም የተለወሰ ልብስም ሁሉ፣
ለእሳት ይዳረጋል፤
ይማገዳልም።
ሕፃን ተወልዶልናል፤
ወንድ ልጅም ተሰጥቶናል፤
አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል።
ስሙም፣ ድንቅ መካር፣
ኀያል አምላክ፣
የዘላለም አባት፣ የሰላም ልዑል ይባላል።
ለመንግሥቱ ስፋት፣
ለሰላሙም ብዛት ፍጻሜ የለውም፤
ከአሁን ጀምሮ እስከ ዘላለም፣
መንግሥቱን በፍትሕና በጽድቅ ይመሠርታል፤
ደግፎ በመያዝም ያጸናዋል።
በዳዊት ዙፋን ይቀመጣል፤
አገሩንም ሁሉ ይገዛል፤
የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ቅናት
ይህን ያደርጋል።

በጨለማ የሚኖር ሕዝብ ታላቅ ብርሃን አየ፤ በሞት ጥላ ምድር ላሉትም ብርሃን ወጣላቸው። ሕዝብን አበዛህ፤ ደስታቸውንም ጨመርህ፤ ሰዎች ምርትን ሲሰበስቡ፣ ምርኮንም ሲከፋፈሉ ደስ እንደሚላቸው ሁሉ፣ እነርሱም በፊትህ ደስ ይላቸዋል። ምድያም ድል በተመታ ጊዜ እንደ ሆነው፣ የከበዳቸውን ቀንበር፣ በትከሻቸው ላይ የነበረውን በትር፣ የተጨቈኑበትንም ዘንግ ሰብረህላቸዋል። የጦረኞች ጫማ ሁሉ፣ በደም የተለወሰ ልብስም ሁሉ፣ ለእሳት ይዳረጋል፤ ይማገዳልም። ሕፃን ተወልዶልናል፤ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናል፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል። ስሙም፣ ድንቅ መካር፣ ኀያል አምላክ፣ የዘላለም አባት፣ የሰላም ልዑል ይባላል። ለመንግሥቱ ስፋት፣ ለሰላሙም ብዛት ፍጻሜ የለውም፤ ከአሁን ጀምሮ እስከ ዘላለም፣ መንግሥቱን በፍትሕና በጽድቅ ይመሠርታል፤ ደግፎ በመያዝም ያጸናዋል። በዳዊት ዙፋን ይቀመጣል፤ አገሩንም ሁሉ ይገዛል፤ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ቅናት ይህን ያደርጋል።

ኢሳይያስ 9:2-7

Isaiah 9:2-7
YouVersion

በየቀኑ ከእግዚአብሔር ጋር የቅርብ ግንኙነት እንዲኖርዎ እንዲፈልጉ የሚያበረታታዎ እና የሚሞግትዎ።

አገልግሎት

ስለ

ሙያዎች

በጎ ፈቃደኛ

ብሎግ

ተጫን / ይንኩት

ጠቃሚ ማስፈንጠሪያዎች

እገዛ

ልገሳ

የመጽሐፍ ቅዱስ እትሞች

የድምጽ መጽሐፍ ቅዱስ

የመጽሐፍ ቅዱስ ቋንቋዎች

የዕለቱ ጥቅስ


የዲጂታል አገልግሎት

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

የግለሰብነት መመሪያ / የግለሰብ አቋም መመሪያውሎች
የተጋላጭነት ገለጻ ፕሮግራም
ፌስቡክትዊተርኢንስታግራምዩትዩብፒንትረስት

ቤት

መጽሐፍ ቅዱስ

እቅዶች

ቪዲዮዎች