የYouVersion አርማ
መጽሐፍ ቅዱስእቅዶችቪዲዮዎች
መተግበሪያውን ያግኙ
የቋንቋ መምረጫ
የፍለጋ አዶ

ኢሳይያስ 55:1-3

ኢሳይያስ 55:1-3 - “እናንተ የተጠማችሁ ሁሉ ኑ፤
እናንተ ገንዘብ የሌላችሁ፣
ወደ ውሆች ኑ፤
ኑና ግዙ፤ ብሉም!
ኑና ያለ ገንዘብ፣ ያለ ዋጋ፣
የወይን ጠጅና ወተት ግዙ።
ገንዘባችሁን እንጀራ ባልሆነ ነገር ላይ ለምን ታጠፋላችሁ?
በማያጠግብስ ነገር ላይ ለምን ጕልበታችሁን ትጨርሳላችሁ?
ስሙ፤ እኔን ስሙኝ፤ መልካም የሆነውንም ብሉ፤
ነፍሳችሁም በጥሩ ምግብ ትደሰታለች።
ጆሯችሁን ከፍታችሁ ወደ እኔ ቅረቡ፤
ነፍሳችሁም እንድትኖር አድምጡኝ።
ለዳዊት በገባሁት በጽኑ ፍቅሬ፣
ከእናንተም ጋራ የዘላለም ኪዳን አደርጋለሁ።

“እናንተ የተጠማችሁ ሁሉ ኑ፤ እናንተ ገንዘብ የሌላችሁ፣ ወደ ውሆች ኑ፤ ኑና ግዙ፤ ብሉም! ኑና ያለ ገንዘብ፣ ያለ ዋጋ፣ የወይን ጠጅና ወተት ግዙ። ገንዘባችሁን እንጀራ ባልሆነ ነገር ላይ ለምን ታጠፋላችሁ? በማያጠግብስ ነገር ላይ ለምን ጕልበታችሁን ትጨርሳላችሁ? ስሙ፤ እኔን ስሙኝ፤ መልካም የሆነውንም ብሉ፤ ነፍሳችሁም በጥሩ ምግብ ትደሰታለች። ጆሯችሁን ከፍታችሁ ወደ እኔ ቅረቡ፤ ነፍሳችሁም እንድትኖር አድምጡኝ። ለዳዊት በገባሁት በጽኑ ፍቅሬ፣ ከእናንተም ጋራ የዘላለም ኪዳን አደርጋለሁ።

ኢሳይያስ 55:1-3

ኢሳይያስ 55:1-3
YouVersion

በየቀኑ ከእግዚአብሔር ጋር የቅርብ ግንኙነት እንዲኖርዎ እንዲፈልጉ የሚያበረታታዎ እና የሚሞግትዎ።

አገልግሎት

ስለ

ሙያዎች

በጎ ፈቃደኛ

ብሎግ

ተጫን / ይንኩት

ጠቃሚ ማስፈንጠሪያዎች

እገዛ

ልገሳ

የመጽሐፍ ቅዱስ እትሞች

የድምጽ መጽሐፍ ቅዱስ

የመጽሐፍ ቅዱስ ቋንቋዎች

የዕለቱ ጥቅስ


የዲጂታል አገልግሎት

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

የግለሰብነት መመሪያ / የግለሰብ አቋም መመሪያውሎች
የተጋላጭነት ገለጻ ፕሮግራም
ፌስቡክትዊተርኢንስታግራምዩትዩብፒንትረስት

ቤት

መጽሐፍ ቅዱስ

እቅዶች

ቪዲዮዎች