የYouVersion አርማ
መጽሐፍ ቅዱስእቅዶችቪዲዮዎች
መተግበሪያውን ያግኙ
የቋንቋ መምረጫ
የፍለጋ አዶ

Isaiah 40:27-31

ኢሳይያስ 40:27-31 - ያዕቆብ ሆይ፤ ለምን እንዲህ ትላለህ?
እስራኤል ሆይ፤ ለምን እንዲህ ትናገራለህ?
“መንገዴ ከእግዚአብሔር ተሰውራለች፤
ፍርዴም በአምላኬ ቸል ተብላለች” ለምን ትላለህ?
አታውቅምን?
አልሰማህምን?
እግዚአብሔር የዘላለም አምላክ፣
የምድር ዳርቻ ፈጣሪ ነው።
አይደክምም፤ አይታክትም፤
ማስተዋሉም በማንም አይመረመርም።
ለደከመው ብርታት ይሰጣል፤
ለዛለው ጕልበት ይጨምራል።
ወጣቶች እንኳ ይደክማሉ፤ ይታክታሉም፤
ጐበዛዝትም ተሰናክለው ይወድቃሉ።
እግዚአብሔርን ተስፋ የሚያደርጉ ግን፣
ኀይላቸውን ያድሳሉ፤
እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤
ይሮጣሉ፤ አይታክቱም፤
ይሄዳሉ፤ አይደክሙም።

ያዕቆብ ሆይ፤ ለምን እንዲህ ትላለህ? እስራኤል ሆይ፤ ለምን እንዲህ ትናገራለህ? “መንገዴ ከእግዚአብሔር ተሰውራለች፤ ፍርዴም በአምላኬ ቸል ተብላለች” ለምን ትላለህ? አታውቅምን? አልሰማህምን? እግዚአብሔር የዘላለም አምላክ፣ የምድር ዳርቻ ፈጣሪ ነው። አይደክምም፤ አይታክትም፤ ማስተዋሉም በማንም አይመረመርም። ለደከመው ብርታት ይሰጣል፤ ለዛለው ጕልበት ይጨምራል። ወጣቶች እንኳ ይደክማሉ፤ ይታክታሉም፤ ጐበዛዝትም ተሰናክለው ይወድቃሉ። እግዚአብሔርን ተስፋ የሚያደርጉ ግን፣ ኀይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፤ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፤ አይደክሙም።

ኢሳይያስ 40:27-31

Isaiah 40:27-31
YouVersion

በየቀኑ ከእግዚአብሔር ጋር የቅርብ ግንኙነት እንዲኖርዎ እንዲፈልጉ የሚያበረታታዎ እና የሚሞግትዎ።

አገልግሎት

ስለ

ሙያዎች

በጎ ፈቃደኛ

ብሎግ

ተጫን / ይንኩት

ጠቃሚ ማስፈንጠሪያዎች

እገዛ

ልገሳ

የመጽሐፍ ቅዱስ እትሞች

የድምጽ መጽሐፍ ቅዱስ

የመጽሐፍ ቅዱስ ቋንቋዎች

የዕለቱ ጥቅስ


የዲጂታል አገልግሎት

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

የግለሰብነት መመሪያ / የግለሰብ አቋም መመሪያውሎች
የተጋላጭነት ገለጻ ፕሮግራም
ፌስቡክትዊተርኢንስታግራምዩትዩብፒንትረስት

ቤት

መጽሐፍ ቅዱስ

እቅዶች

ቪዲዮዎች