የYouVersion አርማ
መጽሐፍ ቅዱስእቅዶችቪዲዮዎች
መተግበሪያውን ያግኙ
የቋንቋ መምረጫ
የፍለጋ አዶ

Isaiah 32:16-20

ኢሳይያስ 32:16-20 - በምድረ በዳ ፍትሕ ይሰፍናል፤
በለሙም መሬት ጽድቅ ይኖራል፤
የጽድቅ ፍሬ ሰላም፣
የጽድቅ ውጤትም ጸጥታና ለዘላለም ያለ ሥጋት ይሆናል።
ሕዝቤ ሰላማዊ በሆነ መኖሪያ፣
በሚያስተማምን ቤት፣
ጸጥ ባለም ስፍራ ዐርፎ ይኖራል።
ደኑ በበረዶ ቢመታ፣
ከተማውም ፈጽሞ ቢወድም፣
በየወንዙ ዳር ዘር የምትዘሩ፣
በሬዎቻችሁንና አህዮቻችሁን በነጻነት የምታሰማሩ፣
ምንኛ ብፁዓን ናቸው።

በምድረ በዳ ፍትሕ ይሰፍናል፤ በለሙም መሬት ጽድቅ ይኖራል፤ የጽድቅ ፍሬ ሰላም፣ የጽድቅ ውጤትም ጸጥታና ለዘላለም ያለ ሥጋት ይሆናል። ሕዝቤ ሰላማዊ በሆነ መኖሪያ፣ በሚያስተማምን ቤት፣ ጸጥ ባለም ስፍራ ዐርፎ ይኖራል። ደኑ በበረዶ ቢመታ፣ ከተማውም ፈጽሞ ቢወድም፣ በየወንዙ ዳር ዘር የምትዘሩ፣ በሬዎቻችሁንና አህዮቻችሁን በነጻነት የምታሰማሩ፣ ምንኛ ብፁዓን ናቸው።

ኢሳይያስ 32:16-20

Isaiah 32:16-20
YouVersion

በየቀኑ ከእግዚአብሔር ጋር የቅርብ ግንኙነት እንዲኖርዎ እንዲፈልጉ የሚያበረታታዎ እና የሚሞግትዎ።

አገልግሎት

ስለ

ሙያዎች

በጎ ፈቃደኛ

ብሎግ

ተጫን / ይንኩት

ጠቃሚ ማስፈንጠሪያዎች

እገዛ

ልገሳ

የመጽሐፍ ቅዱስ እትሞች

የድምጽ መጽሐፍ ቅዱስ

የመጽሐፍ ቅዱስ ቋንቋዎች

የዕለቱ ጥቅስ


የዲጂታል አገልግሎት

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

የግለሰብነት መመሪያ / የግለሰብ አቋም መመሪያውሎች
የተጋላጭነት ገለጻ ፕሮግራም
ፌስቡክትዊተርኢንስታግራምዩትዩብፒንትረስት

ቤት

መጽሐፍ ቅዱስ

እቅዶች

ቪዲዮዎች