የYouVersion አርማ
መጽሐፍ ቅዱስእቅዶችቪዲዮዎች
መተግበሪያውን ያግኙ
የቋንቋ መምረጫ
የፍለጋ አዶ

Jesaja 11:1-5

ኢሳይያስ 11:1-5 - ከእሴይ ግንድ ቍጥቋጥ ይወጣል፤
ከሥሮቹም አንዱ ቅርንጫፍ ፍሬ ያፈራል።
የእግዚአብሔር መንፈስ፣
የጥበብና የማስተዋል መንፈስ፣
የምክርና የኀይል መንፈስ፣
የዕውቀትና እግዚአብሔርን የመፍራት መንፈስ ያርፍበታል።
እግዚአብሔርን በመፍራት ደስ ይለዋል።

ዐይኑ እንዳየ አይፈርድም፤
ጆሮውም እንደ ሰማ አይበይንም።
ነገር ግን ለድኾች በጽድቅ ይፈርዳል፤
ለምድር ምስኪኖችም ፍትሕን ይበይናል፤
በአፉ በትር ምድርን ይመታል፤
በከንፈሩም እስትንፋስ ክፉዎችን ይገድላል።
ጽድቅ የወገቡ መታጠቂያ፣
ታማኝነትም የጐኑ መቀነት ይሆናል።

ከእሴይ ግንድ ቍጥቋጥ ይወጣል፤ ከሥሮቹም አንዱ ቅርንጫፍ ፍሬ ያፈራል። የእግዚአብሔር መንፈስ፣ የጥበብና የማስተዋል መንፈስ፣ የምክርና የኀይል መንፈስ፣ የዕውቀትና እግዚአብሔርን የመፍራት መንፈስ ያርፍበታል። እግዚአብሔርን በመፍራት ደስ ይለዋል። ዐይኑ እንዳየ አይፈርድም፤ ጆሮውም እንደ ሰማ አይበይንም። ነገር ግን ለድኾች በጽድቅ ይፈርዳል፤ ለምድር ምስኪኖችም ፍትሕን ይበይናል፤ በአፉ በትር ምድርን ይመታል፤ በከንፈሩም እስትንፋስ ክፉዎችን ይገድላል። ጽድቅ የወገቡ መታጠቂያ፣ ታማኝነትም የጐኑ መቀነት ይሆናል።

ኢሳይያስ 11:1-5

Jesaja 11:1-5
YouVersion

በየቀኑ ከእግዚአብሔር ጋር የቅርብ ግንኙነት እንዲኖርዎ እንዲፈልጉ የሚያበረታታዎ እና የሚሞግትዎ።

አገልግሎት

ስለ

ሙያዎች

በጎ ፈቃደኛ

ብሎግ

ተጫን / ይንኩት

ጠቃሚ ማስፈንጠሪያዎች

እገዛ

ልገሳ

የመጽሐፍ ቅዱስ እትሞች

የድምጽ መጽሐፍ ቅዱስ

የመጽሐፍ ቅዱስ ቋንቋዎች

የዕለቱ ጥቅስ


የዲጂታል አገልግሎት

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

የግለሰብነት መመሪያ / የግለሰብ አቋም መመሪያውሎች
የተጋላጭነት ገለጻ ፕሮግራም
ፌስቡክትዊተርኢንስታግራምዩትዩብፒንትረስት

ቤት

መጽሐፍ ቅዱስ

እቅዶች

ቪዲዮዎች