እግዚአብሔርም “ብርሃን ይሁን” አለ፤ ብርሃንም ሆነ። እግዚአብሔርም ብርሃኑ መልካም እንደ ሆነ አየ፤ ብርሃኑን ከጨለማ ለየ። እግዚአብሔርም ብርሃኑን “ቀን”፣ ጨለማውን “ሌሊት” ብሎ ጠራው። መሸ፤ ነጋም፤ የመጀመሪያ ቀን።
ዘፍጥረት 1:3-5
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች