የYouVersion አርማ
መጽሐፍ ቅዱስእቅዶችቪዲዮዎች
መተግበሪያውን ያግኙ
የቋንቋ መምረጫ
የፍለጋ አዶ

Ecclesiastes 3:1-8

መክብብ 3:1-8 - ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው፤
ከሰማይ በታች ለሚከናወነው ለማንኛውም ነገር ወቅት አለው፤

ለመወለድ ጊዜ አለው፤ ለመሞትም ጊዜ አለው፤
ለመትከል ጊዜ አለው፤ ለመንቀልም ጊዜ አለው፤
ለመግደል ጊዜ አለው፤ ለማዳንም ጊዜ አለው፤
ለማፍረስ ጊዜ አለው፤ ለመገንባትም ጊዜ አለው፤
ለማልቀስ ጊዜ አለው፤ ለመሣቅም ጊዜ አለው፤
ለሐዘን ጊዜ አለው፤ ለጭፈራም ጊዜ አለው፤
ድንጋይ ለመጣል ጊዜ አለው፤ ድንጋይ ለመሰብሰብም ጊዜ አለው፤
ለመተቃቀፍ ጊዜ አለው፤ ለመለያየትም ጊዜ አለው፤
ለመፈለግ ጊዜ አለው፤ ለመተው ጊዜ አለው፤
ለማስቀመጥ ጊዜ አለው፤ አውጥቶ ለመጣልም ጊዜ አለው፤
ለመቅደድ ጊዜ አለው፤ ለመስፋትም ጊዜ አለው፤
ለዝምታ ጊዜ አለው፤ ለመናገርም ጊዜ አለው፤
ለመውደድ ጊዜ አለው፤ ለመጥላትም ጊዜ አለው፤
ለጦርነት ጊዜ አለው፤ ለሰላምም ጊዜ አለው።

ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው፤ ከሰማይ በታች ለሚከናወነው ለማንኛውም ነገር ወቅት አለው፤ ለመወለድ ጊዜ አለው፤ ለመሞትም ጊዜ አለው፤ ለመትከል ጊዜ አለው፤ ለመንቀልም ጊዜ አለው፤ ለመግደል ጊዜ አለው፤ ለማዳንም ጊዜ አለው፤ ለማፍረስ ጊዜ አለው፤ ለመገንባትም ጊዜ አለው፤ ለማልቀስ ጊዜ አለው፤ ለመሣቅም ጊዜ አለው፤ ለሐዘን ጊዜ አለው፤ ለጭፈራም ጊዜ አለው፤ ድንጋይ ለመጣል ጊዜ አለው፤ ድንጋይ ለመሰብሰብም ጊዜ አለው፤ ለመተቃቀፍ ጊዜ አለው፤ ለመለያየትም ጊዜ አለው፤ ለመፈለግ ጊዜ አለው፤ ለመተው ጊዜ አለው፤ ለማስቀመጥ ጊዜ አለው፤ አውጥቶ ለመጣልም ጊዜ አለው፤ ለመቅደድ ጊዜ አለው፤ ለመስፋትም ጊዜ አለው፤ ለዝምታ ጊዜ አለው፤ ለመናገርም ጊዜ አለው፤ ለመውደድ ጊዜ አለው፤ ለመጥላትም ጊዜ አለው፤ ለጦርነት ጊዜ አለው፤ ለሰላምም ጊዜ አለው።

መክብብ 3:1-8

Ecclesiastes 3:1-8
YouVersion

በየቀኑ ከእግዚአብሔር ጋር የቅርብ ግንኙነት እንዲኖርዎ እንዲፈልጉ የሚያበረታታዎ እና የሚሞግትዎ።

አገልግሎት

ስለ

ሙያዎች

በጎ ፈቃደኛ

ብሎግ

ተጫን / ይንኩት

ጠቃሚ ማስፈንጠሪያዎች

እገዛ

ልገሳ

የመጽሐፍ ቅዱስ እትሞች

የድምጽ መጽሐፍ ቅዱስ

የመጽሐፍ ቅዱስ ቋንቋዎች

የዕለቱ ጥቅስ


የዲጂታል አገልግሎት

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

የግለሰብነት መመሪያ / የግለሰብ አቋም መመሪያውሎች
የተጋላጭነት ገለጻ ፕሮግራም
ፌስቡክትዊተርኢንስታግራምዩትዩብፒንትረስት

ቤት

መጽሐፍ ቅዱስ

እቅዶች

ቪዲዮዎች