የYouVersion አርማ
መጽሐፍ ቅዱስእቅዶችቪዲዮዎች
መተግበሪያውን ያግኙ
የቋንቋ መምረጫ
የፍለጋ አዶ

1 ዜና መዋዕል 16:23-31

1 ዜና መዋዕል 16:23-31 - ምድር ሁሉ ለእግዚአብሔር ዘምሩ፤
ማዳኑንም ዕለት ዕለት ዐውጁ።
ክብሩን ለአሕዛብ ተናገሩ፤
ድንቅ ሥራዎቹን ለሕዝቦች ሁሉ ንገሩ።
እግዚአብሔር ታላቅ ነውና፤ ውዳሴውም ብዙ ነው፤
ከአማልክትም ሁሉ በላይ ሊፈራ ይገባዋል።
የአሕዛብ አማልክት ሁሉ ጣዖታት ናቸው፤
እግዚአብሔር ግን ሰማያትን ሠራ።
ክብርና ግርማ በፊቱ ናቸው፤
ብርታትና ደስታም በማደሪያው ስፍራ።
የአሕዛብ ወገኖች ለእግዚአብሔር ስጡ፤
ክብርንና ብርታትን ለእግዚአብሔር ስጡ።
ለስሙ የሚገባውን ክብር ለእግዚአብሔር ስጡ፤
መባ ይዛችሁ በፊቱ ቅረቡ፤
በቅድስናውም ክብር ለእግዚአብሔር ስገዱ።
ምድር ሁሉ በፊቱ ትንቀጥቀጥ፤
ዓለም በጽኑ ተመሥርታለች፤ አትናወጥምም።
ሰማያት ደስ ይበላቸው፤ ምድርም ሐሤት ታድርግ፤
በአሕዛብም መካከል፤ “እግዚአብሔር ነገሠ!” ይበሉ።

ምድር ሁሉ ለእግዚአብሔር ዘምሩ፤ ማዳኑንም ዕለት ዕለት ዐውጁ። ክብሩን ለአሕዛብ ተናገሩ፤ ድንቅ ሥራዎቹን ለሕዝቦች ሁሉ ንገሩ። እግዚአብሔር ታላቅ ነውና፤ ውዳሴውም ብዙ ነው፤ ከአማልክትም ሁሉ በላይ ሊፈራ ይገባዋል። የአሕዛብ አማልክት ሁሉ ጣዖታት ናቸው፤ እግዚአብሔር ግን ሰማያትን ሠራ። ክብርና ግርማ በፊቱ ናቸው፤ ብርታትና ደስታም በማደሪያው ስፍራ። የአሕዛብ ወገኖች ለእግዚአብሔር ስጡ፤ ክብርንና ብርታትን ለእግዚአብሔር ስጡ። ለስሙ የሚገባውን ክብር ለእግዚአብሔር ስጡ፤ መባ ይዛችሁ በፊቱ ቅረቡ፤ በቅድስናውም ክብር ለእግዚአብሔር ስገዱ። ምድር ሁሉ በፊቱ ትንቀጥቀጥ፤ ዓለም በጽኑ ተመሥርታለች፤ አትናወጥምም። ሰማያት ደስ ይበላቸው፤ ምድርም ሐሤት ታድርግ፤ በአሕዛብም መካከል፤ “እግዚአብሔር ነገሠ!” ይበሉ።

1 ዜና መዋዕል 16:23-31

1 ዜና መዋዕል 16:23-31
YouVersion

በየቀኑ ከእግዚአብሔር ጋር የቅርብ ግንኙነት እንዲኖርዎ እንዲፈልጉ የሚያበረታታዎ እና የሚሞግትዎ።

አገልግሎት

ስለ

ሙያዎች

በጎ ፈቃደኛ

ብሎግ

ተጫን / ይንኩት

ጠቃሚ ማስፈንጠሪያዎች

እገዛ

ልገሳ

የመጽሐፍ ቅዱስ እትሞች

የድምጽ መጽሐፍ ቅዱስ

የመጽሐፍ ቅዱስ ቋንቋዎች

የዕለቱ ጥቅስ


የዲጂታል አገልግሎት

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

የግለሰብነት መመሪያ / የግለሰብ አቋም መመሪያውሎች
የተጋላጭነት ገለጻ ፕሮግራም
ፌስቡክትዊተርኢንስታግራምዩትዩብፒንትረስት

ቤት

መጽሐፍ ቅዱስ

እቅዶች

ቪዲዮዎች