ማሕልየ መሓልይ 7:6
ማሕልየ መሓልይ 7:6 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
በራስሽ ላይ ያለው ጠጕርሽ እንደ ቀርሜሎስ ተራራ ነው፤ የጠጕርሽም ሹርባ እንደ ሐምራዊ ሐር ነው፥ ንጉሡም በሹርባው ታስሯል።
ማሕልየ መሓልይ 7:6 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ራስሽ እንደ ቀርሜሎስ ተራራ በላይሽ ነው፥ የራስሽም ጠጕር እንደ ሐምራዊ ሐር ነው፥ ንጉሡ በሹርባው ታስሮአል።