ማሕልየ መሓልይ 4:9
ማሕልየ መሓልይ 4:9 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
እኅቴ ሙሽሪት ሆይ፥ ልቤን ማረክሽው፤ አንድ ጊዜ በዐይኖችሽ፥ ከአንገትሽም ድሪ በአንዱ፥ ልቤን ማረክሽው።
ማሕልየ መሓልይ 4:9 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
እኅቴ ሙሽራ ሆይ፥ ልቤን በደስታ አሳበድሽው፥ አንድ ጊዜ በዓይኖችሽ፥ ከአንገትሽስ ድሪ በአንዱ ልቤን በደስታ አሳበድሽው።