ማሕልየ መሓልይ 2:15
ማሕልየ መሓልይ 2:15 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
የወይን ቦታችን ያብብ ዘንድ፥ የወይናችንን ቦታ የሚያጠፉትን ጥቃቅኑን ቀበሮች አጥምዳችሁ ያዙልን።
ማሕልየ መሓልይ 2:15 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
የወይን ተክሉን ቦታ፣ በማበብ ላይ ያለውን የወይን ተክል ቦታችንን፣ የሚያጠፉትን ቀበሮዎች፣ እነዚያን ትንንሽ ቀበሮዎች አጥምዳችሁ ያዙልን።
ማሕልየ መሓልይ 2:15 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ወይናችን አብቦአልና የወይናችንን ቦታ የሚያጠፉትን ቀበሮች፥ ጥቃቅኑን ቀበሮች አጥምዳችሁ ያዙልን።