ልጅ ወንድሜ እንዲህ ብሎ መለሰልኝ፦ ወዳጄ ሆይ፥ ተነሺ፥ መልካምዋ ርግቤ ሆይ፥ ነዪ።
ውዴም እንዲህ አለኝ፤ “ፍቅሬ ሆይ፤ ተነሺ፤ አንቺ የእኔ ቈንጆ፤ ከእኔ ጋራ ነዪ።
ውዴ እንዲህ ብሎ ተናገረኝ፦ ወዳጄ ሆይ፥ ተነሺ፥ ውበቴ ሆይ፥ ነዪ።
ውዴ እንዲህ ይለኛል፥ ውዴ ሆይ! ተነሺ፤ የእኔ ውብ ሆይ! ነይ አብረን እንሂድ፤
ውዴ እንዲህ ብሎ ተናገረኝ፦ ወዳጄ ሆይ፥ ተነሺ፥ ውቤ ሆይ፥ ነዪ።
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች