ሮሜ 7:19
ሮሜ 7:19 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
የማደርገው ላደርገው የምፈልገውን በጎ ነገር አይደለም፤ ዳሩ ግን ለማድረግ የማልፈልገውን ክፉ ነገር ነው።
ያጋሩ
ሮሜ 7 ያንብቡሮሜ 7:19 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ያን የምወደውንም በጎ ነገር የማደርግ አይደለም፤ ነገር ግን ያን የምጠላውን ክፉውን አደርጋለሁ።
ያጋሩ
ሮሜ 7 ያንብቡሮሜ 7:19 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
የማደርገው ላደርገው የምፈልገውን በጎ ነገር አይደለም፤ ዳሩ ግን ለማድረግ የማልፈልገውን ክፉ ነገር ነው።
ያጋሩ
ሮሜ 7 ያንብቡሮሜ 7:19 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
የማልወደውን ክፉን ነገር አደርጋለሁና ዳሩ ግን የምወደውን በጎውን ነገር አላደርገውም።
ያጋሩ
ሮሜ 7 ያንብቡ