ሮሜ 6:9 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ
ሮሜ 6:9 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
ክርስቶስ ከሙታን ተነሥቷልና፣ ዳግመኛ እንደማይሞት እናውቃለን፤ ሞት ከእንግዲህ በርሱ ላይ ጕልበት አይኖረውም።
ያጋሩ
ሮሜ 6 NASVሮሜ 6:9 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
ክርስቶስ ከሞት በመነሣቱ ምክንያት ዳግመኛ እንደማይሞትና ሞትም በእርሱ ላይ ሥልጣን እንደሌለው እናውቃለን።
ያጋሩ
ሮሜ 6 አማ05ሮሜ 6:9 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ እንደ ተነሣ፥ ዳግመኛም እንደማይሞት፥ እንግዲህ ወዲህም ሞት እንደማይገዛው እናውቃለን።
ያጋሩ
ሮሜ 6 አማ2000ሮሜ 6:9 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
ክርስቶስ ከሙታን ተነሥቶ ወደ ፊት እንዳይሞት ሞትም ወደ ፊት እንዳይገዛው እናውቃለንና።
ያጋሩ
ሮሜ 6 አማ54ሮሜ 6:9 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
ክርስቶስ ከሙታን ተነሥቷል፥ ዳግመኛም እንደማይሞት እናውቃለንና፤ ሞት ከእንግዲህ እርሱን አይገዛውም።
ያጋሩ
ሮሜ 6 መቅካእኤ