ለኀጢአት ትገዙ በነበረበት ጊዜ ከጽድቅ ነፃ ነበራችሁና።
የኀጢአት ባሮች ሳላችሁ ከጽድቅ ነጻ ነበራችሁ።
የኃጢአት ባሪያዎች ሳላችሁ ከጽድቅ ነፃ ነበራችሁና።
የኃጢአት ባሪያዎች በነበራችሁበት ጊዜ ጽድቅ የማድረግ ግዴታ አይሰማችሁም ነበር።
የኃጢአት ባርያዎች በነበራችሁበት ጊዜ ከጽድቅ ነፃ ነበራችሁ።
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች