ሮሜ 4:7-8
ሮሜ 4:7-8 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
“መተላለፋቸው የቀረላቸው፥ ኀጢአታቸውም የተሰረየላቸው ብፁዓን ናቸው። እግዚአብሔርም በደሉን የማይቈጥርበት ሰው ብፁዕ ነው።”
ያጋሩ
ሮሜ 4 ያንብቡሮሜ 4:7-8 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
“መተላለፋቸው ይቅር የተባለላቸው፣ ኀጢአታቸው የተሰረየላቸው፣ ብፁዓን ናቸው። ኀጢአቱን፣ ጌታ ከቶ የማይቈጥርበት ሰው ምስጉን ነው።”
ያጋሩ
ሮሜ 4 ያንብቡሮሜ 4:7-8 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ዓመፃቸው የተሰረየላቸው ኃጢአታቸውም የተከደነላቸው ብፁዓን ናቸው፤ ጌታ ኃጢአቱን የማይቆጥርበት ሰው ብፁዕ ነው።
ያጋሩ
ሮሜ 4 ያንብቡሮሜ 4:7-8 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
“በደላቸው ይቅር የተባለላቸውና ኃጢአታቸው የተደመሰሰላቸው ሰዎች የተባረኩ ናቸው! ጌታ ኃጢአቱን የማይቈጥርበት ሰው የተባረከ ነው!”
ያጋሩ
ሮሜ 4 ያንብቡ