ሮሜ 3:11 - Compare All Versions

ሮሜ 3:11 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

አስ​ተ​ዋ​ይም የለም፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ር​ንም የሚ​ሻው የለም።

ሮሜ 3:11 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

አስተዋይ የለም፤ እግዚአብሔርንም የሚሻ አንድም የለም።

ያጋሩ
ሮሜ 3 NASV

ሮሜ 3:11 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))

ጻድቅ የለም አንድ ስንኳ፤ አስተዋይም የለም፤ እግዚአብሔርንም የሚፈልግ የለም፤ ሁሉ ተሳስተዋል፥

ሮሜ 3:11 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

አስተዋይም የለም፤ እግዚአብሔርንም የሚፈልግ አንድም የለም።

ሮሜ 3:11 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

የሚያስተውል የለም፤ እግዚአብሔርን የሚፈልግ የለም፤