ሮሜ 2:13 - Compare All Versions
ሮሜ 2:13 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
በእግዚአብሔር ፊት ሕግን የሚያደርጉ ይጸድቃሉ እንጂ ሕግን የሚሰሙ አይጸድቁምና።
ያጋሩ
ሮሜ 2 አማ2000ሮሜ 2:13 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
ምክንያቱም በእግዚአብሔር ፊት ጻድቃን የሚባሉት ለሕጉ የሚታዘዙ እንጂ፣ ሕጉን የሚሰሙ አይደሉም።
ያጋሩ
ሮሜ 2 NASVሮሜ 2:13 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
በእግዚአብሔር ፊት ሕግን የሚያደርጉት ይጸድቃሉ እንጂ ሕግን የሚሰሙ ጻድቃን አይደሉምና።
ያጋሩ
ሮሜ 2 አማ54ሮሜ 2:13 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
በእግዚአብሔር ፊት የሚጸድቁ ሕጉን ሰምተው በሥራ ላይ የሚያውሉት ናቸው እንጂ ሕጉን ሰምተው በሥራ ላይ የማያውሉት አይደሉም።
ያጋሩ
ሮሜ 2 አማ05ሮሜ 2:13 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
በእግዚአብሔር ፊት ሕግን የሚፈፅሙት ይጸድቃሉ እንጂ ሕግን የሚሰሙት አይጸድቁምና።
ያጋሩ
ሮሜ 2 መቅካእኤ