ሮሜ 15:7
ሮሜ 15:7 መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) (መቅካእኤ)
ስለዚህ ክርስቶስ ለእግዚአብሔር ክብር እንደ ተቀበላችሁ እንዲሁ እርስ በርሳችሁ ተቀባበሉ።
ያጋሩ
ሮሜ 15 ያንብቡሮሜ 15:7 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
አሁንም ባልንጀሮቻችሁን ተቀበሉ፤ ክርስቶስ ለእግዚአብሔር ክብር ተቀብሎአችኋልና።
ያጋሩ
ሮሜ 15 ያንብቡሮሜ 15:7 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እንግዲህ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሆን ዘንድ ክርስቶስ እንደ ተቀበላችሁ፣ እርስ በርሳችሁ ተቀባበሉ።
ያጋሩ
ሮሜ 15 ያንብቡሮሜ 15:7 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ስለዚህ ክርስቶስ ለእግዚአብሔር ክብር እንደ ተቀበላችሁ እንዲሁ እርስ በርሳችሁ ተቀባበሉ።
ያጋሩ
ሮሜ 15 ያንብቡ