ሮሜ 14:21
ሮሜ 14:21 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ለወንድም ዕንቅፋት ከመሆን ሥጋን አለመብላት ወይንንም አለመጠጣት ይሻላል።
ያጋሩ
ሮሜ 14 ያንብቡሮሜ 14:21 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ለወንድምህ መሰናከል ምክንያት የሚሆነውን ሥጋን አለመብላት፣ ወይንን አለመጠጣት፣ ወይም አንዳች ነገርን አለማድረግ መልካም ነው።
ያጋሩ
ሮሜ 14 ያንብቡሮሜ 14:21 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ሥጋን አለመብላት ወይንንም አለመጠጣት ወንድምህም የሚሰናከልበትን አለማድረግ መልካም ነው።
ያጋሩ
ሮሜ 14 ያንብቡ