መዝሙር 96:1 - Compare All Versions

መዝሙር 96:1 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ነገሠ፥ ምድር ሐሤ​ትን ታደ​ር​ጋ​ለች፥ ብዙ ደሴ​ቶ​ችም ደስ ይላ​ቸ​ዋል።

መዝሙር 96:1 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

ለእግዚአብሔር አዲስ ዝማሬ ዘምሩ፤ ምድር ሁሉ፤ ለእግዚአብሔር ዘምሩ።

መዝሙር 96:1 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

ለእግዚአብሔር አዲስ መዝሙር ዘምሩ! በምድር የምትኖሩ ሕዝቦች ሁሉ ለእግዚአብሔር ዘምሩ!

መዝሙር 96:1 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

ለጌታ አዲስ መዝሙር ዘምሩ፥ ምድር ሁሉ፥ ለጌታ ዘምሩ።