መዝሙር 91:15
መዝሙር 91:15 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
በሚጠራኝም ጊዜ እሰማዋለሁ፤ በመከራው ጊዜ ከእርሱ ጋር እሆናለሁ፤ አድነዋለሁ፤ አከብረዋለሁም።
ያጋሩ
መዝሙር 91 ያንብቡመዝሙር 91:15 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
አምላካችን እግዚአብሔር እውነተኛ እንደ ሆነ ይናገራሉ፥ በእርሱም ዘንድ ዐመፃ የለም።
ያጋሩ
መዝሙር 91 ያንብቡመዝሙር 91:15 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ይጠራኛል፤ እመልስለታለሁ፤ በመከራው ጊዜ ከርሱ ጋራ እሆናለሁ፤ አድነዋለሁ፤ አከብረዋለሁ።
ያጋሩ
መዝሙር 91 ያንብቡ