መዝሙር 9:8 - Compare All Versions

መዝሙር 9:8 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

እር​ሱም ዓለ​ምን በጽ​ድቅ ይዳ​ኛ​ታል። አሕ​ዛ​ብ​ንም በቅ​ን​ነት ይዳ​ኛ​ቸ​ዋል።

መዝሙር 9:8 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

ዓለምን በጽድቅ ይዳኛል፤ ሕዝቦችንም በፍትሕ ይገዛል።

መዝሙር 9:8 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

ዓለምን በፍትሕ ያስተዳድራል፤ ሕዝቦችንም በትክክል ይዳኛል።

መዝሙር 9:8 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

ጌታ ግን ለዘለዓለም ይኖራል፥ ዙፋኑንም ለመፍረድ አዘጋጀ፥