መዝሙር 9:2
መዝሙር 9:2 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
በአንተ ደስ ይለኛል፥ ሐሤትንም አደርጋለሁ፤ ልዑል ሆይ፥ ለስምህ እዘምራለሁ።
ያጋሩ
መዝሙር 9 ያንብቡመዝሙር 9:2 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
በአንተ ደስ ይለኛል፤ ሐሴትም አደርጋለሁ፤ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ! ለስምህ የምስጋና መዝሙር አቀርባለሁ።
ያጋሩ
መዝሙር 9 ያንብቡ