መዝሙር 84:10
መዝሙር 84:10 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
በሌላ ስፍራ ሺሕ ቀን ከመኖር፣ በአደባባይህ አንዲት ቀን መዋል ይሻላል፤ በክፉዎች ድንኳን ከመቀመጥ ይልቅ፣ በአምላኬ ቤት ደጅ መቆም እመርጣለሁ።
ያጋሩ
መዝሙር 84 ያንብቡመዝሙር 84:10 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
በሌላ ስፍራ አንድ ሺህ ቀን ከመቈየት በመቅደስህ አንድ ቀን መዋል የተሻለ ነው፤ በክፉዎች ቤት ከምኖር ይልቅ በእግዚአብሔር ቤት ዘበኛ ሆኜ መኖርን እመርጣለሁ።
ያጋሩ
መዝሙር 84 ያንብቡ