መዝሙር 8:1
መዝሙር 8:1 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
አቤቱ ጌታችን፥ ስምህ በምድር ሁሉ እጅግ ተመሰገነ፥ ምስጋናህ በሰማዮች ላይ ከፍ ከፍ ብሎአልና።
ያጋሩ
መዝሙር 8 ያንብቡመዝሙር 8:1 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ፤ ስምህ በምድር ሁሉ ላይ ምንኛ ግርማዊ ነው! ክብርህ ከሰማያት በላይ፣ ከፍ ከፍ ብሏል።
ያጋሩ
መዝሙር 8 ያንብቡ